የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢትዮ-ቴሌኮምን መደበኛ አክሲዮን ሽያጭ ከጀመረ በኋላ የኩባንያውን ያለፈ ዓመት ገቢ እና ትርፍ በማስላት “ያዋጣል” ወይስ “አያዋጣም” የሚሉ ትንታኔዎች በማኅበራዊ ድረ ...
ሳንቲም ፈንድሚ/SantimFundMe/ የተሰኘው ይህ ዲጅታል መድረክ ለጋሾችም ሆኑ ልገሳ የሚያስፈልጋቸው አካላት ...
በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት አስፈላጊ ቁጥጥር እና ክትትል ባለመደረጉ፣ በሦስት ወራት ውስጥ 37 ሰዎች በወባ መሞታቸውን፣ በአንድ ሳምንት ብቻ ደግሞ ከ64 ሺሕ ሰዎች መያዛቸውን ክልሉ አስታወቀ ...
አዲስ አበባ የመሬት መንቀጥቀጥ ያሰጋታል ከሚባሉት ከተሞች መካከል አንዷ ናት። ባለፉት ሁለት ሳምንት ብቻ በአዋሽ አካባቢ የተከሰቱትን ሦስት የመሬት መንቀጥቀጦች ተከትሎ የመዲናቱ መናጥ በከተማዋ ላሉት ትላልቅ ...
ኢትዮጵያን በሕክምና የዕውቀት ሽግግር ለማገዝ የሚጥረው ዮናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚገኘው «ፒፕል ቱ ፒፕል» የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት፣ ከሰሞኑ 25ኛ ዓመቱን አከበረ።… ...
ባለፉት ጊዜያት በሶማሊያ ውስጥ ለሰላም ማስከበር የተደረገው የኢትዮጵያ ሠራዊት ስምሪት የአል ሻባብ እንቅስቃሴ እንዲጨምር አድርጓል ሲል የሶማሊያ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ወቀሰ ...
የሶማሊያ መንግሥት እአአ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ላይ በሀገሯ ሥራ እንዲጀምር ለታቀደው የአፍሪካ ኅብረት አረጋጊ ተልእኮ (አውሶም) ወታደር የሚያዋጡ ሀገሮችን እንደሚመርጥ አረጋግጧል። ...
እንደ አልዓይን ዘገባ ከሆነ ሌቦች የስልክ ቀፎን ከወሰዱ በኋላ ለመደበቅ ቢሞክሩ እና ዳግም ጥቅም ላይ ለማዋል ሲሞክሩ ኤአይን በመጠቀም ለዘለቄታው ከአገልግሎት ውጪ እንዲሆን የሚያደርግም ነው፡፡ ...
ያልሰራንበትን፣ ያልደከመንበትንና ያላፈራውን ሀብት ከሚመኘው ጀምሮ ገድዬህ ንብረትህን ካልወረስኩ እስከሚለው ድረስ ግለኝነት እንደ አሸን በፈላበት በዚህ ዘመን የኔ ጉዳት ትንሽ ነውና ብዙ የተጎዱ ወንድሞቼ ...
በአዲስ አበባ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተወስደው ያሉበት ሳይታወቅ፣ መደበኛ ባልሆነ ቦታ እንዲቆዩ ተደርገዋል ያሉ ሰዎችን በተመለከተ ዛሬ ሪፖርት ያወጣው፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽን (ኢሰመኮ ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የመምህራን ደመወዝ በመቋረጡ የተነሳ እስከ አኹን በአንዳንድ ትምሕር ቤቶች ትምሕርት አለመጀመሩን ቪኦኤ ያነጋገራቸው ወላጆች ገለጹ። ከግል እና አንዳንድ የመንግሥት ...
ፖሊዮ ሦስት ዓይነት ዝርያዎች እንዳሉት ባለሙያዎች ይናገራሉ። ከእነዚህም መካከል ሁለቱ በተከታታይ በተደረጉ የክትባት ዘመቻዎች መጥፋታቸውን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አድርጓል። ነገር ግን አሁንም ፖሊዮን ...